Location: Addis Ababa Employment type: Full Time Experience: Intermediate Salary: Negotiable Date posted: 2023-10-31 Deadline: 2023-11-15 5438 views
ደንበኞችን ሰላምታ መስጠት እና በፈገግታ መቀበል፣
የመጫወታ ዕቃዎች ማለትም (ፑል ፕሌስቴሽን) በአግባቡ መያዝ እና ንፅህናውን መጠበቅ፣
የደንበኛ ቅሬታዎችን ማስተናገድ እና ችግሮችን መፍታት.
ከደንበኞች ጋር አግባብ ያለው መስተጋብር መፍጠር እና ደንበኛው አስደሳች ጊዜ እንዲያሳልፍ መጋበዝ፣
የደህንነት ደንቦችን መፈፀም እና አደጋዎችን ሪፖርት ማድረግ፣
ጨዋታዎችን እንዴት መጫወት እንደሚችሉ ለደንበኞች ማብራራት